ስለ ማሽኑ
24 ሻማ በአንድ ጊዜ (በ 10 ደቂቃ) ለማምረት የሚያስችል የሻማ መስሪያ ማሽን። ለአነስተኛ የሻማ ማምረቻ ስራ እና ንግድ ተስማሚ ነው። ቀላል አጠቃቀም ያለው ሲሆን አዲስ የሻማ ንግድ ለመጀመር ጥሩ አማራጭ ነው።
የማምረት አቅም
24 ሻማ / 10 ደቂቃ
የሚገኙ አማራጮች
18 | 24 | 34 | 52 | 68 | 84 | 102
የሻማ መስሪያ ማሽን አማራጮች
ዝርዝር መረጃ
- አቅም
- 24 ሻማ
- የማምረት ጊዜ
- 10 ደቂቃ
- ዋጋ
- 18,000 ብር
ስለ ማሽን መረጃ ይፈልጋሉ?
0913567793ለዋጋ፣ ለማሽን አቅም ወይም ለተጨማሪ መረጃ በቀጥታ ያግኙን።



